ባለ 3 መኝታ ቤት ከሰፊ ግቢ ጋር በኮተቤ — 1
ባለ 3 መኝታ ቤት ከሰፊ ግቢ ጋር በኮተቤ — 2
2 photos — swipe →
የተረጋገጠ ባለቤትበባለቤት የተለጠፈ

ባለ 3 መኝታ ቤት ከሰፊ ግቢ ጋር በኮተቤ

📍 Kotebe, Yeka, Addis Ababa
🧭 Kotebe, near Kotebe Metropolitan University
13,500,000 ብር

በቀጥታ ከባለቤቱ ጋር ይነጋገራሉ።

ይህን ማስታወቂያ ያጋሩ

ዝርዝሮች

አይነት
ቤት
ስፋት
160 ካሬ ሜ
መኝታ ቤቶች
3
መታጠቢያ ቤቶች
2
የተለጠፈበት
ጁላይ 10 2026
👁
380 እይታዎች

ስለዚህ ንብረት

ባለ አንድ ፎቅ ቤት በ300 ካሬ ሜትር የታጠረ ግቢ ውስጥ። ሶስት መኝታ፣ ሰፊ ሳሎን፣ የአገልግሎት ክፍል፣ የፍራፍሬ ዛፎች። ጸጥ ያለ መንገድ፣ ከመገናኛ 10 ደቂቃ።

🛡 ቤተዳይሬክት በፍጹም ቅድሚያ ክፍያ አይጠይቅም። ንብረቱ ላይ ተገናኙ፣ ሰነዶችን ያረጋግጡ፣ ውል ሳይፈርሙ ገንዘብ አይላኩ።

ተመሳሳይ ማስታወቂያዎች